
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 የትምህርት ጽ/ቤት አድራሻ
የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ
ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ብስራተ ገብርኤል የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 177.5 ስኩዌር ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 21 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 8 ፣ በምዕራብ ከኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 9 ፣ በሰሜን ከልደታ ወረዳ 1 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከኮልፌ ወረዳ 1 ጋር ይዋሰናል፡፡
የትምህርት ጽ/ቤት ስልክ
+251113851013 - የጽ/ቤት ስልክ +251907595529 - አስተባባሪ