dp

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የትምህርት ጽ/ቤት አድራሻ

የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ባልቻ ሆስፒታል ከፍ ብሎ ሶልያና ህንፃ ፊት ለፊት የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 1500 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 25 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 7 ፣ በምዕራብ ከልደታ ወረዳ 3 ፣ በሰሜን ከአዲስ ከተማ ወረዳ 1 እና ልደታ ወረዳ 5 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ወረዳ 10 ጋር ይዋሰናል፡፡

የትምህርት ጽ/ቤት ስልክ

+251118591110 - የጽ/ቤት ስልክ

+251912381855 - አስተባባሪ


Woreda 9 Admin. Office GPS

9°00'55.6"N 38°44'17.4"E

9.01545499, 38.73816982

Lideta : - The Smartest Subcity