በልደታ ክ/ከተማ የትምህርት ጽ/ቤት ዋና ዋና ተግባራቶች
- 1. በስርዓተ ትምህርት ዝግጅትና ትግበራ ቡድን የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
- የስርዓተ ትምህርት ትግበራን መከተታተል፣ መደገፍና መቆጣጠር -------- 4157 ሰዓት
- የሬድዮና ፕላዝማ ትምህርት ትግበራን መከተታተል፣ መደገፍና መቆጣጠር
- የማታ ተከታታይ ትምህርት ትግበራን መከታተል መደገፍና መቆጣጠር
- የቅድመ አንደኛና እና የ‹‹ኦ›› ክፍል ትግበራን መከታተልመደገፍና መቆጣጠር
- የስደት ተመላሾችን በዘላቂነት ማቋቋም፣
- የስነዜጋና ስነምግባር ማሻሻያ መርሃ ግብር ትግበራ
- የተጓዳኝ ክበባትን ተግባራዊነት መከታተል
- የመጽሃፍት ግምገማ ማካሄድ ፣
- የትምህርት ጥራትና ውስጣዊ ብቃት ማሻሻል፣
- 2. Garee Raawwiifi Hordoffii Sirna Barnoota Afaan Oromoo
- Raawwii sirna barnootaa hordofuu, deeggaruu fi too’achuu
- Barnoota pilaazimaa fi raadiyoo hordofuu, deeggaruu fi too’achuu
- Raawwii barnoota galgalaa walitti fufaa hordofuu, deeggaruu fi too’achuu ፤
- Raawwii barnootaa sadarkaa 1ffaa duraa fi kutaa ‘’o’’ hordofuu , deeggaruu fi too’achuu፤
- Raawwii sagantaa fooyya’iinsa lammummaa fi amalagaarii፤
- Hojiirra oolmaa gumiiwwanii hordofuu፣
- Madaallii kitaabaa adeemsisuu፥
- Gahumsa keessoo fi qulqullina barnootaa fooyyessuu፥
- 3. በመምህራንና የትምህርት አመራርና ባለሙያዎች ልማት ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ምልመላና መረጣ ጥናት ማከናወን፣
- የመምህራን፣ትምህርትአመራርና ባለሙያ የስራላይ ስልጠና ማከናወን፣
- የመምህራን፣ትምህርት አመራር አስተዳደር አገልግሎት
- 4. በትምህርት መረጃና ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኔትወርክ ትግበራ፤
- የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የሲስተምና ዳታ ቤዝ ትግበራ፤
- የአፋን ኦሮሞ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የሲስተምና ዳታ ቤዝ ትግበራ፣
- የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና ስርጭት፥
- የአጠቃላይ ትምህርት ተቋማዊ መረጃ ዝግጅትና ስርጭት፣
- በከተማ ደረጃ የተዘጋጀውን አመታዊ የፈጣን መረጃ መሰብሰቢያ መጠይቆችን ከክፍለ ከተማው ነባራዊ ሁኔታ ጋር ማጣጣም፣
- አመታዊ የትስመ መጠይቅ እንዲሟላ ክትትልናድጋፍ ማድረግና መረጃውን መሰብሰብ
- የመምህራንና ትምህርት አመራር መረጃ ዝግጅትና ስርጭት
- የአፋን ኦሮሞ መረጃ ዝግጅት ና ስርጭት
- የአፋን ኦሮሞ የአጠቃላይ ትምህርት ተቋማዊ መረጃ ዝግጅትና ስርጭት
- በከተማ ደረጃ የተዘጋጀውን የአፋን ኦሮሞ አመታዊ የፈጣን መረጃ መሰብሰቢያ መጠይቆችን ከክፍለ ከተማው ነባራዊ ሁኔታ ጋር ማጣጣም
- የአፋን ኦሮሞ አመታዊ የትስመ መጠይቅ እንዲሟላ ክትትልናድጋፍ ማድረግና መረጃውን መሰብሰብ
- የአፋን ኦሮሞ የመምህራንና ትምህርት አመራር መረጃ ዝግጅትና ስርጭት፤
- የፈተና አስተዳደርና ውጤት ትንተና ተግባራት ማከናወን
- የ4ኛ፣ የ6ኛ ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍሎች መማር ብቃት ቅድመ ምዘና ተግባራት
- የአፋን ኦሮሞ ፈተና አስተዳደርና ውጤት ትንተና ተግባራት ማከናወን
- የአፋን ኦሮሞ የ4ኛ፣ የ6ኛ ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍሎች መማር ብቃት ቅድመ ምዘና ተግባራት
- 5. በትምህርት ቤት መሻሻል፤ ግብአት አቅርቦትና ስርጭት ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የትምህርት ቤት መሻሻል ስትራቴጂ ዝግጅትና ትግበራ
- የትምህርት መሳሪያዎች ግብአት ፍላጎት፣ አቅርቦትና ስርጭት
- የመያድ ፕሮጀክቶች ዝግጅት ክትትልና ግምገማ፣
- 6. በልዩፍላጎት አካቶ ትምህርትና ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ትግበራ ቡድን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የቀዳማይ ልጅነት ክብካቤና ዝግጅትና ትግበራ
- ባለዘርፈብዙ ጉዳዮች ትግበራ
- 7. በ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች አጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን፤
- የአጠቃላይ ትምህርት ጥናትና ምርምር
- የአፋን ኦሮሞ አጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን፣
- የአፋን ኦሮሞ አጠቃላይ ትምህርት ጥናትና ምርምር