Latest News:
  • 🌿 የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ፣ ዉጤታማ፣ ተደራሽ በማድረግ ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት ፍትሃዊ የመልካም አስተዳደር ሥርዓትን ለመዘርጋትና ቀጣይነቱን ለማረጋገጥ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ፡፡
  • የልደታ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ፣ ዉጤታማ፣ ተደራሽ በማድረግ ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት ፍትሃዊ የመልካም አስተዳደር ሥርዓትን ለመዘርጋትና ቀጣይነቱን ለማረጋገጥ።
  • የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ፣ ዉጤታማ፣ ተደራሽ በማድረግ ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት ፍትሃዊ የመልካም አስተዳደር ሥርዓትን ለመዘርጋትና ቀጣይነቱን ለማረጋገጥ።
  • የልደታ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የኦን ላይን ምዝገባ የፈተና ቢጋሮችንና የማጠናከሪያ ትምህርት አሰጣጥን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
  • የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በሪፎርምና በለውጥ ስራዎች ላይ ያስመዘገባቸውን ውጤቶችን የተመለከተ የልምድ ልውውጥ ፕሮግራም አካሄደ።
  • በልደታ ክ/ከተማ በ6ኛና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል የአሸናፊዎች አሸናፊ የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሄደ::
  • በልደታ ክ/ከተማ የሂሳብ እና የእንግሊዘኛ ትምህርትን ለማሻሻል የሚያስችል የተሞክሮ ልውውጥ ተካሄደ::
  • የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች የአሸናፊዎች አሸናፊ የጥያቄና መልስ ውድድር አካሄደ።
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251118134145 ይደዉሉ ወይም በኢሜይል አድራሻችን lidetaeducation@gmail.et ይፃፉልን፡፡

የልደታ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት

image description

አቶ አሰፋ ግርማ

በልደታ ክ/ከተማ የትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ

/      

ለክቡራን ተገልጋዮቻቸችን ማገልገል ክብር ነው! እኛም እናንተን ዝቅ ብለን ስናገለግል ታላቅ ደስታና ክብር ይሰማናል፡፡ ጽ/ቤቱ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች የተቀመጡት ቅድመ ሁኔታዎችን ሲታሟሉ አገልግሎቶቹን በተቀመጠላቸው ስታንዳርድ መሰረት ያለምንም እንግልት የመገልገል መብት ያላችሁ ሲሆን እኛም እናንተን በደንብና መመሪያው እና በተሰጠን ስልጣንና ሃላፊነት መሰረት የማገልገል ግዴታ ያለብን ሲሆን በጽ/ቤቱ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ለማግኘት ምንም እንቅፋት ቢገጥማችሁ ችግራችሁን ለመፍታትና ችግሩን የፈጠሩ አካላትን በአሰራርና በህግ አግባብ ለመጠየቅ ዝግጁ መሆናችንንና ሁልጊዜም እናንተን ለማገልገል ጆሮአችን ፤ ህሊናችን እና ቢሮአችን ክፍት መሆኑን ልንገልፅላችሁ እወዳለሁ፡፡


ስለሆነም ጽ/ቤቱ የሚሰጠው አገልግሎት የተገልጋይ ፍላጎትን ማዕከል አድርጎ ይበልጥ ተደራሽ እንዲሆን ለማስቻል የሚሰጡ አገልግሎት አይነቶች፣ አገልግሎቱ የሚሰጥበት ስታንዳርድ፣ የሚሰጥበትን ቦታ እና ከተገልጋይ የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎችን በግልጽ ዝርዝር በማስቀመጥ የጽ/ቤቱ አስተባባሪዎች ፣ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች አገልግሎቶቹን በተቀመጠላቸው ...

News | ዜና | Oduu

1:12
Education

1:41
የአዲሱ ትዉልድ ህልም

14:04
Business Idea

በልደታ ክ/ከተማ የትምህርት ጽ/ቤት

በሀገር ደረጃ የተጀመረዉን ሪፎርም በማስረጽ የአገልግሎት አሰጠጡን ተደራሽ፣ ግልጽና ወጪ ቆጣቢ በማድረግ የጽ/ቤቱን ራዕይ እና ተልዕኮ ለማሳካት ዘመን የወለዳቸውን የቴክኖሎጂ ዉጤቶች አቀናጅቶ ውጤታማ ስራ ለማከናወን እየተደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ በላይ የተሻለ ነዉ፡፡

የስራ አካባቢን ሳቢ ፣ ፅዱና ምቹ ከማድረግ ጋር ተያይዞም በጽ/ቤቱ ለአገልግሎት አሰጣጥ ከፍተኛ ችግር ፈጥሮ የነበረውን የተከማቸ ፋይል በማንሳት ፤ የካይዘንን ፍልስፍና ተግባራዊ በማድረግ የፈጻሚውን አቀማመጥ በማስተካከል ችግር የነበረባቸውን የፈጻሚ ወንበሮች በመለወጥና በማደስ ቢሮውን የማሳመር ተሰርቷል፡፡

Visit our Web App