በልደታ ክ/ከተማ የትምህርት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎች ዜና
በልደታ ክ/ከተማ የትምህርት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎችን በፎቶ
በልደታ ክ/ከተማ የትምህርት ጽ/ቤት የተከናወኑ ስራዎች በቪዲዮ
በልደታ ክ/ከተማ የትምህርት ጽ/ቤት መግለጫዎች
የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ አሰፋ እንደተናገሩት በትምህርቱ ዘርፍ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ስናከብር በዓሉ የህብረ-ብሔራዊነታችንና የአንድነታችን መገለጫ መሆኑን ገልፀው ለትውልዱ ህገ መንግስቱን መሰረት በማድረግ በእኩልነት በአንድነት አብሮ ለመኖርና ህብረ-ብሔራዊ አንድነት ለማጠናከር ከፍተኛ ሚና አለው በማለት ገልፀዋል።...
MM
...
የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አሰፋ ግርማ እንደገለፁትም የተማሪዎች የማለዳ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሁሌም ሀሙስ ጠዋት እንደሚካሄድ ገልፀው በተያዘለት ፕሮግራም እንዲከናወን ሚመለከታችሁ የትምህርት ቤትና የስፖርት ማህበረሰብ በአግባቡ ልትሰሩ ይገባል ብለዋል። የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ጥላሁን ዳምጤ በበኩላቸው ተማሪዎች በንቃት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የማለዳ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ሚናው የላቀ በመሆኑ መምህራን ለተማሪዎቻችሁ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ማበረታታት አለባችሁ ብለዋል።...
ጽ/ቤት ውጤታማ የትምህርት ሥርዓት በማስፈን ለሀገር ግንባታ ቁልፍ ሚና የሚጫወቱ የተሟላ ስብዕና ያላቸው ዜጎችን/ትውልድ/ ለማፍራት ይተጋል ፡፡...
ፈተናው የተዘጋጀው በከተማ የወረደውን ስትራቴጅ ለማስፈፀም እንዲቻል የተማሪዎችን ዝቅተኛ የመማር ብቃት በመለየት ድጋፍ ለማድረግ መሆኑን የተገለፀ ሲሆን ፈተናውም ለሁሉም የመንግስትና የግል አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች መሆኑን ተጠቁሟል። ፈተናው የተዘጋጀው ሚስጥራዊነቱን በጠበቀ እና የተማሪዎችን የመማር ብቃት በሚፈትሽ መልኩ መሆኑን የልደታ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አሰፋ ግርማ ተናግረዋል።....
2ቱ ሰነዶች በአቶ ቸርነት ቱሉ የአጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ሱፐርቫይዘር ቀርቦ ውይይቱ በአቶ አሰፋ ግርማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ፣ አቶ ሀሰን ሽፋ የአ.አ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተወማ ፕሬዝዳንት እና አቶ ሲሳይ መንግስቱ የልደታ ክፍለ ከተማ መሰረታዊ መምህራን ማህበር ሰብሳቢ ተመርቷል።፡፡...
F
If you have any question please do not hesitate to call or contact us. Our Address is behind Tesfakokeb School, Lideta Subcity Administration Buildind 4th Floor, Addis Ababa, Ethiopia. +251118134145 2022
© 2024 Lideta Education Office. Designed by Markos MG 0912689710.